ቤንዚን በሊትር 101.47 ብር ሲገባ ናፍጣ በሊትር 98.98 ብር ሆኗል
ማክሰኞ ታሕሳስ 29 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ተደርጓል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይፋ እንዳደረገው ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ተወስኗል።
በዚሁ መሰረት ፦
➡ አንድ ሊትር ቤንዚን 101.47 ብር፣
➡ አንድ ሊትር ናፍጣ 98.98 ብር፣
➡ አንድ ሊትር ኬሮሲን 98.98 ብር፣
➡ የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር፣
➡ አንድ ሊትር ከባድ ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር
➡ አንድ ሊትር ቀላል ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ እንዲሸጥ ተወስኗል።