Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኢንሹራንስ ፕሪሚየም የገንዘብ ብድር
✔️የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለተሽከርካሪያቸው ሙሉ ኢንሹራንስ ለመግባት የሚያስችላቸውን ገንዘብ ባንኩ በብድር ይሰጣል። ይህን የብድር አቅርቦት ግለሰቦች፣ የትራንስፖርት ማኅበራት ወይም ድርጅቶች መጠቀም ይችላሉ።
✔️ብድሩን ለመበደር በባንካችን ቅርንጫፎች የጥቃቅን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ የቁጠባ ሒሳብ መክፈት ይጠበቅባቸዋል
✔️አሐዱ ፡ባንክ ለዚህ ተግባር ከዘመን እና አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች እንዲሁም ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ጋር ተስማምቷል።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #MSME