🔖በረመዳን ከልክ በላይ ምግብ ማዘጋጀት⚠️
◉አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ))◉
♻️ #ጥያቄ ♻️
➩◉አንዳድ ➷ሰዎች ምግብ ➷ያው ክልሉ ምግብ እና ➷መጠጦች በጣም ➷አብዝተው ከመጠን ➷በላይ ስለሚያዘጋጁ ➷የምግብ ማቅረቢያ ➷ስፍራው ➷እንዳለ በምግብ ➷የተሞላ ሁኖ ➷እናገኛለን⁉️
✅ #መልስ
➩◉ይህ ➷ሱናን የሚቃረን ➷ተግባር ነው ➷የሮመዳን ወር ➷የምግብ እና የመጠጥ ወር ➷አይደለም‼️
➩◉ይልቁንስ ➷የፆም ወር ነው ➷ፉጡር ላይ ከምግብ ➷ሆነ ከመጠጥ ➷የተወሰነውን የሚያስፈልገው ➷ያህል መመገብ ➷ማዘጋጀት ነገር ግን ➷ከመጠን ከልክ በላይ ➷ምግብን ማብሰል ➷ከመጠን በላይ መጠጥ ➷ማዘጋጀት‼️
➩◉የሮመዳን ➷ወር የምግብ እና ➷የመጠጥ ወር ሆነ የፆም ወር ➷ምንድነው አንድ ➷ሰው ከምግብም ሆነ ➷ከመጠጥ ሊቀንስ ➷በልክ ሊመገብ‼️
➩◉በተለይ ➷ለሊቱን ስለሚነቃም ➷ምግብ እና መጠጥ ➷መቀነስ አለበት ➷ምክንያቱም ሆዱን ➷በምግብ እና ➷በመጠጥ ከሞላ ➷ሶላት ለመስገድ ➷ከኢባዳዎች ይሳነፋል ➷ይዳከማል‼️
https://t.me/skatnYefelgeYeselfochnmengedYcet