✔️ ረመዷን እና የፆም ህግጋት
ክፍል_ አንድ
የሱሑር ማብቂያና ፆም የመጀመሪያ
ትክክለኛው ሰዓት
⬅️《وكلوا واشربوا حتى يتبين لكم الخيط الأبيض من الخيط الأسود من الفجر 》
📚 سورة البقرة(187)
↪️ አምላካችን አላህ 《በረመዷን ለሊት ነጭ ክር ከጥቁር ክር እስከሚለይ ድረስ ንጋጋት(የሱብሒ ወቅት) እስኪረጋገጥ ድረስ ብሉም ጠጡም።》
📚ሱረቱል በቀራ(187)
⬅️ وعن عائشة رضي الله عنها أن بلال رضي الله عنه كان يؤذن بليل،فقال رسول الله ﷺ 《 كلوا واشربوا حتى يؤذن ابن أم مكتوم، فإنه لا يؤذن حتى يطلع الفجر》
📚متفق عليه
↪️ ዓኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና ነብዩﷺ《ቢላል ገና ሳይነጋ በለሊት ነው አዛን የሚለው ስለዚህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም አዛን እስከሚል ድረስ ብሉም ጠጡም
እሱ ፈጅር(ንጋት) እስከሚገባ ድረስ አዛን አይልምና።》ብለዋል።
⬅️ وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال قال رسول الله ﷺ:《إذا سمع أحدكم النداء والإناء على يده فلا يضعه حتى يقضي حاجته منه》
📚أخرجه أبو داود برقم(2350)
📚وصححه الأللاني رحمه الله
↪️ አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ)《አንድ ሰው ሱሁር እየበላ የሱብሒ አዛን ቢባልበት በእጁ ያለውን የምግብ እቃ ሳያስቀምጥ መብላት ያለበትን ይብላ።》ብለዋል።
📚ኢማሙል አልባኒይ ትክክለኛ(ሰሒሕ) ሐዲስ ነው ብሎታል።
➡️ ይህን ሐዲስ ከላይ ከተጠቀሰው ሐዲስና የቁርአን አንቀፅ ጋር በጥምረት ሲተረጎም
አንድ ሰው ሱሁር እየበላ አዛን ከተባለበት አዛኑ የተባለው ፈጅር ሳይገባ ከሆነ ተመጋቢው መመገቡን ሳያቋርጥ መብላት ያለበትን ያህል መብላት ይችላል።
➡️ ይሁንና አዛን የተባለው ፈጅር ከገባ በኋላ(ፈጅር ላይ) ከሆነ ተመጋቢው በቀጥታ መመገቡን ቀጥ አድርጎ ማቆም አለበት።
ምክንያቱም ቁርአን ውስጥ 《ብሉም ጠጡም የተባልነው ፈጅር መግባቱን እስከምናረጋግጥ ብቻ ነውና።
➡️ ስናጠቃልል ሱሁር መብላት የሚቻለው ፈጅር(ፈጅረሳዲቅ)(እውነተኛው ንጋጋት)(የሱብሒ ሰላት ወቅት) እስኪገባ ድረስ ነው።
👌ልብ እንበል ፈጅር ከገባ በኋላ ጥቂትም ቢሆን ሱሁር መብላት አይቻልም።
👌አንድ ሰው ፈጅር ከገባ በኋላ ከበላ ወይም ከጠጣ የዛን ቀን ፆም የለውምና የዛን ቀን ፆም ምትክ በሌላ ቀን መክፈል(ቀዷ ማውጣት) አለበት።
✍ አቡ ኢብራሂም
መጋቢት 14/07/2015ዓ ል
ረመዷን 01/09/1444 ዓ ሂ
https://telegram.me/alfikhul_islamiyah