Forward from: Sαlαh Responds ⛉
♻️ከ9 ዓመት በፊት ወንድም "አሊ አታይ" እና ታዋቂው የክርስትና አቃቤ "ዴቪድ ውድ" በአንድ ርዕስ ላይ ይወያያሉ፣ ውይይቱ ጥያቄ እና መልስ ላይ ሲደርስ ወንድም "አሊ አታይ" ጥያቄውውን እንዲህ ብሎ ያቀርባል።
🎙Ali Ataie:- ማርቆስ 16፥18 ላይ ያመኑት ሰዎች የሚጎዳቸው ነገር ቢጠጡ እንኳ ምንም እንደማይሆኑ ተፅፏል እስኪ አንተ ይህ ቃል የእግዚአብሔር ቃል ነው የምትል ከሆነ ይህንን መርዝ ጠጣው ካልጠጣሀው መፅሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል እንዳልሆነ መስክረሃል ማለት ነው።
🎙David Wood:- በአለማችን ላይ ያሉ ሁሉም የመፅሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ያ ክፍል ተዓማኒ ነው ብለው አያምኑም፣ ቡኋለ ላይ የተጨመረበት ጭማሪ ነው፣ ጥንታውያን ቅጂዎች ያንን ክፍል የላቸውም፣ ስለዚህ ያ ሀሳብ በጥንታዊያን ምንጮች ውስጥ የለም፣ የኛ ጥንታዊያን ምንጮች በጭራሽ ስለመርዝ የሚያወራውን ክፍል አልያዙትም ስለዚህ መጠጣት አልችልም (Every bible scholar in the world says that was not authentic, this was a later addition and so that's not in the early source material, as far as our earliest records don't have that part about the poison) ውይይቱን ለማግኘት «ይህችን» ይጫኑ።
➧እኛም ስንል የነበረው ይህንኑ ነው፣ በክርስትናው ዓለም ስመጥር የሆኑትና በግምባር ቀደም የሚጠቀሱ ሁለቱ ጥንታዊያን እደ-ክታባት ማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ከ ቁጥር 9-20 ድረስ የላቸውም። ዶከተር ዴቪድ እንደመሰከረው ስለመርዝ የሚያወራው ክፍል ጨምሮ 12ቱ አንቀፆች ከግዜ ቡኋለ የተጨመሩበት የብርዘት ውጤቶች ብቻ ናቸው (መፅሐፍ ቅደስ ተበርዟል ስንላችሁ በማስረጃ ነው)
✍Sαlαh responds ተቀላቀሉን።