Forward from: Eliyah Mahmoud
ኢዜማ እስልምናን የኢትዮጵያ ደህንነት ስጋት አድርጎ የገለጸበት ሚስጥራዊ ሰነድ ይፋ ወጣ‼
====================================================
«የኢዜማን እውነተኛ ማንነት የማያውቀው ህዝብ እንዳይሸወድ መረጃውን ሼር በማድረግ ህዝቡን እናንቃ! የፓርቲው ማንነት ከቀን ወደ ቀን ይበልጥ ፍንትው እያለ መጥቷል።»
||
✍ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የተሰኘው የፖለቲካ ፓርቲ በዘንድሮው 6ኛው የሃገራችን ምርጫ ከሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው። በርካታ እጩዎችን በማስመዝገብ ከአሁኑ ገዢ ፓርቲ (ብልፅግና) በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃ ይዟል።
★
✔ የዚህ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ብርሃኑ ነጋ (ዶ/ር) የርሳቸው ፓርቲ ከተመረጠ ኢስላማዊ ባንክ እንደማይፈቅድ ከአሁን በፊት የተናገሩ ሲሆን፤ ይህን እውነታ ከቀናት በፊት በድጋሜ ማረጋገጣቸው ይታወቃል።
*
✔ ይህ በእንዲህ እንዳለ ሰሞኑን ከዚህ ፓርቲ ያፈተለከ አንድ ሚስጥራዊ መረጃ ይፋ ወጥቷል።
ኢዜማ የሃገሪቷን ወቅታዊ የደህንነት ስጋት የተነተነበት አንድ ባለ 14 ገፅ ሚስጥራዊ ሰነድ አዘጋጅቷል። ዶ/ር ብርሃኑ በዚህ ሰነዳቸው ላይ ከፓርቲያቸው ከኢዜማ እና ከመሰሎቹ በስተቀር ለሀገር ደህንነት ስጋት ብሎ ያልፈረጁት የለም።
ሰነዱ «የሃገሪቷ ወቅታዊ የደህንነት ስጋት ትንተና» ይሰኛል‼
[ሙሉውን 14ቱንም ገፅ በዚህ ሊንክ ብትገቡ ታገኙታላችሁ።
https://t.me/MuradTadesse/10898]
*
✔ በዚህ ሰነድ ላይ በርካታ አካላት የሃገራችን የደህንነት ስጋት ተብለው የተጠቀሱ ሲሆን፤ እስልምናን በተመለከተ ግን «ወቅታዊ የብሄራዊ ደህንነት ስጋቶች» በተሰኘው የሰነዱ የመጀመሪያ ክፍል ላይ «ጽንፈኝነት» በተሰኘ ዐውድ ስር ገፅ 7 እና 8 ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት በአጽንኦት ተጠቅሷል።
ሰነዱ ካነሳቸው ነጥቦች መካከል፦
①) የእስልምና አክራሪነት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች እየተስፋፋ መሆኑ፣
②) የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች በብዛት በሚገኙባቸው አካባቢዎች ላይ የእስልምናን አክራሪነት በወጣቱ ላይ የማስረጽ ሥራ እየተሠራ መሆኑ፣
③) በሃገሪቱ የሚነሱ የተለያዩ ቀውሶችን ከማስነሳት አልፎ እስከ ማባባስ ድረስ እየሠሩ መሆኑ፣
④) መስጅዶች የዚህ እንቅስቃሴ ዋነኛ መፍለቂ መሆናቸው፣
⑤) በተለያዩ ባለሃብቶች እንደሚደግፉና የተጠናከረ ህቡዕ አንድነት ያላቸው መሆኑን፣
⑥) ከግብፅ፣ ከሳዑዲ ዓረቢያና ከኳታር ጋር ለዚሁ አላማ ጥብቅ ግንኙነት ያላቸው መሆኑ፣
⑦) የገቢ ምንጫቸው ከውጭ የሚላክ ገንዘብ፣ ከኮንትሮባንድ ሥራ፣ ከመዓድናት ሽያጭና መንግስት በማያውቀው በሌላ መልክ ገቢ የሚያገኙ መሆኑን፣
⑧) አይኤስ፣ አል-ቃዒዳና አል-ሸባብ በኢትዮጵያ እንቅስቃሴ የጀመሩ መሆኑን፣
⑨) ሙስሊም ምሁራንና የማህበረሰብ አንቂዎች ለእምነታቸው የተቆረቆሩ በመምሰል ህዝብ ወደ ጽንፈኝነት እንዲገባ ለመሥራት አቅደው ቆርጠው የተነሱ መሆኑን፣
⑩) ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) በጽንፈኛ ሙስሊሞች የሚሾፈር ስለሆነ እንዲታገድ… ወዘተ የሚሉ እጅግ በጣም አደገኛና መርዘኛ ሃሳቦች ተነስተዋል።
★
✔ በግሌ ከዚህ ሰነድና ከዚህ በፊትም ኢዜማ ካለው አመለካከት በመነሳት፤
ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት ከኢዜማ የበለጠ ስጋት እንደሌለ ተረድቻለሁ።
*
የሚመለከተው አካል የዚህን ፓርቲ መርዘኝነት ተረድቶ ከወዲሁ ከምርጫ ቦርድ ቢያሰናብተው መልካም ነው።
ገና ስልጣን ሳይዙ ይህን ያክል መርዘኛ ከሆኑ፤ አቅሙን ካገኙ ደግሞ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ለመገመት የግድ ሩቅ አዋቂ መሆን አይጠበቅም።
*
«የፓርቲውን መርዘኝነት ሼር በማድረግ እናሳውቅ! ህዝቡ ሊነቃ ይገባል!»
||
t.me/MuradTadesse