መብረቅ ከሚመታቸው 80% ወንዶችን ነው ፣ ወንዶች በመብረቅ የመመታት እድላቸው ከሴቶች አራት እጥፍ ይበልጣል። ለዚህም ዋነኛው ምክንያት ስራዎች ናቸው ፣ ወንዝ አከባቢ መገኘት ፣ ስፖርትና ከቤት ውጪ ያሉ ስራዎች በሰፊው መሳተፋቸው ነው።
@amafacts
Join & share
@amafacts
Join & share