ሮቤርቶ ኢስኩይቬል ይባላል በአለም ላይ ባለ ረዥሙ ብልት ባለቤት ነው 43ሴ.ሜ ርዝማኔ በመያዝም በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙን በደማቁ አስፍሯል።ታዲያ ይሄ ሜክሲኳዊ ግለሰብ እንደተናገረው ትክክለኛ የትዳር አጋር ለማግኘት ተቸግሯል።
"እኔ ሀብት ሳይኖረኝ ሁሉም ይሸሹኝ ነበር አሁን ግን ታዋቂ ስሆን ስሜ እና መልኬ በየሚዲያው መነጋገሪያ ሲሆን ስሜ በአለም ድንቃድንቅ ላይ ሰፍሮ ሀብታም ስሆን ሁሉም ከበቡኝ እኔ የምፈልገው እኔነቴን እንዳለ ተቀብላ የምትወደኝን ሴት ነው አንድቀንም እንደማገኛት ተስፋ አደርጋለሁ"ብሏል
➡️ Join @amazing_fact1🔔