ይህን ያውቁ ኖሯል❓
በእንግሊዝ ውስጥ በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው። 😳
የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው። 😂
JOIN➬ @amazing_fact1