#ትምህርትና_ዓለም
በዓለማችን ላይ ምርጥ የትምህርት ስርዐት ካላቸው ሀገራት መካከል ፊንላንድ ቀዳሚ ነች፡፡
ፊንላንድ ውስጥ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት 9 ዓመት ብቻ ነው የሚማሩት፡፡ በእነዚህ 9 ዓመታት ውስጥ ፈተና የሚፈተኑት 1ጊዜ ብቻ ነው፤ እሱም ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነው፡፡
የቤት ስራ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ክፍል ውስጥ ነው የሚያልቀው፡፡ 1ኛ ፣2ኛ... የሚባል የደረጃ አሰጣጥ የለም፡፡
ትምህርት ነጻ ነው፤ የሀብታም የደሃ ትምህርት ቤት ብሎ ነገር የለም ሁሉም ቦታ እኩል የትምህርት ስርዓት ነው ያለው፡፡
አንድ መምህር ከ4 ሰዓት በላይ አያስተምርም፡፡
➡️ Join @amazing_fact1🔔