በስዊዘርላንድ ማንኛውም ህግ በህዝቡ ሊቀየር ይችላል። ስዊዘርላንድ በየአራት ዓመቱ አንድ ጊዜ ሳይሆን በዓመት 4 ጊዜ አልፎ ተርፎም ብዙ ጊዜ ወደ ምርጫው ይሄዳል። ቁም ነገሩ ይህች ሀገር የ‹‹Direct Democracy ›› ሥርዓት አላት። ያም ማለት ህዝቡ ሁልጊዜ ውሳኔ ለማድረግ የመጨረሻ ቃል አለው.👌
@Amazing_fact1
@Amazing_fact1
@Amazing_fact1
@Amazing_fact1