የስቲቭ ጆብስ ፀሀፊ እየተቻኮለች ወደቢሮዋ ልትገባ ስትል ፡ በር ላይ ከአለቃዋ ከስቲቭ ጆብስ ጋር ተገናኙ ፡ ዛሬም አርፍዳለች ። ዛሬስ ምን ተፈጥሮ ነው አላት ።
ይቅርታ አለቃ ዛሬም ፡ መኪናዬ ረበሸችኝ ።
....
እየውልሽ . ከአሁን በኋላ እንዳታረፍጂ ፡ እኔ ጋር ጊዜ ገንዘብ ነው ። ከንግዲህ ይህን አይነት ሰበብ መስማት አልፈልግም ። አለና ፡ ረዳቱን ጠርቶ ያንን ከጃጉዋር ካምፓኒ ያዘዝነውን አዲሱን ሞዴል ጃጉዋር ለሷ ስጧት ።
......
( እንዲህም አይነት አለቃ አለ
➡️ Join @amazing_fact1🔔