ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት female Scorpion (ሴት ጊንጥ) ስትሆን parthenogenesis ማለትም ያለወንድ ጊንጥ ዘር ልጅ መውለድ ትችላለች።
ልጆቿን እንደ ሌሎች ነፍሳት በ እቁላል መልኩ ሳይሆን እንደሰው ቀጥታ ነው ምቶልደው።
በደንብ የሚደንቀው ደግሞ ልጆቿን እስኪያድጉ ድረስ አዝላ ነው የምትንቀሳቀሰው።
@amazing_fact1
@amazing_fact1
ልጆቿን እንደ ሌሎች ነፍሳት በ እቁላል መልኩ ሳይሆን እንደሰው ቀጥታ ነው ምቶልደው።
በደንብ የሚደንቀው ደግሞ ልጆቿን እስኪያድጉ ድረስ አዝላ ነው የምትንቀሳቀሰው።
@amazing_fact1
@amazing_fact1