አባባ ጃንሆይ ( አፄ ሀይለስላሴ ) ቶዮታ ለተባለው የጃፓን መኪና አምራች ኩባንያ መኪና እንዲሰራላቸው ትእዛዝ ይሰጣሉ ። የቶዮታም ስራ አስኪያጅ ለክብርዎ
የሚመጥን ምን አይነት አዲስ ሞዴል ይሰራልዎት ሲል ጥያቄ ያቀርባል ።
ጃንሆይም #ለአንድ ኩሩ ዘር የሚሆን ሞዴል ፈልስፉ ብለው ነገሯቸው ከዛ በኋላም የተሰራው ሞዴል " LAND CRUISER" ተብሎ እስከ አሁን ድረስ ለመኪና ብራንድ ሆኖ ያገለግላል
የምር ስለዚህ አስገራሚ ነገር የማታቁ ከሆነ Like