አንድ ሺህ አይነስውራን እንደገና ማየት እንዲችሉ ያደረገው ሚስተር ቢስት ከሰሞኑ ደግሞ. ...
ሚስተር ቢስት ባለፈው አመት ፡ እኔ እያለሁማ ፡ አይነስውራን አትሆኑም በማለት ፡ በተለያየ እድሜና ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ሰወችን ፡ ከያሉበት ቦታ ሰብስቦ ከአመታት በኋላ የአይናቸው ብርሀን እንዲመለስ አደረገ ።
ለአመታት ጨለማ የወረሳቸው አንድ ሺህ ሰወች በዚህ ሰው ልግስና ፡ የህክምና ወጫቸው ተችሎ እንደገና ማየት ቻሉ ።
.........
ለሰወች ጥሩ ነገር ካላደረገ እንቅልፍ የማይወስደው የ26 አመቱ ዩቲዩበር ሚስተር ቢስት ( Jimmy Donaldson)
ሰሞኑን ደግሞ አሜሪካንን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ በአደጋ ምክንያት እጃቸውንና እግራቸውን ላጡ ሁለት ሺህ ሰወች አርቲፊሻል እግርና እጅ እንዲገጠምላቸው በማድረግ ፡ ከአመታት በኋላ ዳግም መራመድ እንዲችሉ አድርጓል ።
..........
ከነዚህ ዳግም መቆም እና መራመድ እንዲሁም መሮጥ እንዲችሉ ከተደረጉ ሁለት ሺህ ሰወች መሀል
ይህች በምስሉ ላይ ከ Jimmy Donaldson ጋር እየደነሰች ያለችው ሴት በ2009 በደረሰባት አደጋ ምክንያት ቀኝ እግሯን አጥታ ላለፉት 15 አመታት ፡ መቆምና መሄድ ብርቅ ሆኖባት የቆየችው ስቲፋኒ ናት ።
ስቲፋኒ ላለፉት 15 አመታት በዊልቸር ላይ ተቀምጣ የኖረች ሴት ነበረች ።
....
ሌላኛው ትራቪስ ነው ፡ ለአመታት በዊልቸር ላይ ታስሮ የነበረው ትራቪስ በሚስተር ቢስት ደግነት ቆሞ እንዲሄድ ከተደረገ በኋላ ....
አሁን ልጄን ቆሜ መዳር እችላለሁ ብሎ ሲናገር ቢስት ሰማው እና
ልጅህ ልታገባ ነው ሲል ጠየቀው
አዎ ሲል ትራቪስ መለሰ
በል በቃ የልጅህን ሰርግ ሙሉ ወጭ የምችለው እኔ ነኝ በማለት ቃል ገብቶለታል ።
ሚስተር ቢስት በዚህ በሰሞኑ ደግነቱ በከፋ ችግር ውስጥ ለሚኖሩ መራመድ ለተሳናቸው አካል ጉዳተኞች ፡ አርቲፊሻል እግርና ፡ አስር ሺህ ዶላሮች በውስጡ የያዘ ሳምሶናይት በመስጠት ደስታቸውን እጥፍ ድርብ ሲያደርገው ታይቷል ። በነገራችን ላይ የአንዳንዶቹ አርቲፊሻል እግር ዋጋ እስከ 50 ሺህ ዶላር የሚደርስ ዋጋ አለው ።
.........
ከጥቂት ጊዜያት በፊት 26ኛ የልደት በአሉን ሲያከብር ለፎሎወሮቹና ሰብስክራይበሮቹ 26 ዘመናዊ መኪና የሰጠውና በዩቲዪብ ተከታዮቹ ብዛት 346 ሚሊየን ሰብስክራይበር በማግኘት አንደኛ የሆነው ሚስተር ቢስት፡ ከዩቲዩብ ከሚያገኘው ገቢ በተጨማሪ ኒቪያን ከመሳሰሉ ትላልቅ የአለማችን ካምፓኒዎች በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ የሚከፈለው ሰው ሲሆን ፡ ሰባት መቶ ሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ሀብት አለው ።
.............
እሱ በዚህ በኩል ለመልካም ነገር ሀብቱን ያፈሳል ፡ በሌላ መንገድ ደግሞ ገቢው እየጨመረ ፡ በዚህ በ2025 የሀብቱ መጠን ወደ አንድ ቢሊየን ዶላር አድጎ ከወጣት ቢሊየነሮች ተርታ እንደሚገባ ፎርብስ ተንብዩኣል ።
......
Jimmy Donaldson ከወራቶች በፊት ፡ በጎረቤት ሀገር ኬንያና ዙምባብዌ በውሀ እጥረት ለሚሰቃዩ ሰወች አንድ መቶ የውሀ ጉድጓዶችን አስቆፍሮ አገልግሎት ላይ አውሎ ነበር
@Amazing_fact_433