✅እናቱ. ..ይህን አሮጌ ብስክሌት🚴♂🚴♀ ይዘህ አትውጣ ብላ ደጋግማ ነግራዋለች ። ልክ ይህን ስትለው እሽ ሌላ ግዥልኝ ይላታል ። በዚህ ጊዜ አቅሟን ስለምታውቅ ዝም ትላለች ። ብስክሌቱን ይዞ ይወጣል ።
አሁንም ያደረገው እንደዚሁ ነው ። ና ይህን ፍሬኑ የማይሰራ አሮጌ ብስክሌት ይዞ በወጣ ቁጥር ወይ ከግንብ ጋር ወይ ከሌሎች ልጆች ብስክሌት ጋር ይጋጫል. . ቢሆንም ማንም ጠይቆት አያውቅም ነበር ።
ዛሬ ግን ከቤቱ በቅርብ ርቀት እየነዳ ሳለ ቆሞ ከነበረ መኪና ጋር ተጋጨ ፡ ዘመናዊ መኪና ውስጥ የነበረው ሰው ወጥቶ መኪናውን አየው ቀለሙ ተጭሯል ።
ደንግጦ የቆመውን ልጅ ተመለከተ ፡ ይቅርታ ሚስተር ፍሬኑ አልሰራ ብሎኝ ነው ፡ እያለ ወደቤቱ ሮጠ ። ሰውየው ትንሽ ተከትሎት ተመለሰ ።
......
በማግስቱ የልጁ ቤት ተንኳኳ ፡ የልጁ እናት ከፈተች ፡ ልጅሽን ፈልጌ ነበር አላት ትናንት መኪናዬን ገጭቶ እዚህ ሲገባ አይቼዋለሁ ።
እናትየው ቤቷን አንኳኩቶ የመጣውን ሰው አይን ለማየት ሳትደፍር. . አዎ ነግሮኛል ይቅርታ ፡ የሚከፈለውን ንገሩኝና ለመክፈል እንሞክራለን አለችው ።
ጥሩ እሱን እንነጋገራለን አሁን ልጁ የታለ አላት ፡ ጠራችውና ወጣ ።
መኪናዬን እንዴት አድርጎ እንደጫረብኝ ብቻ ነይ ላሳይሽ አላትና ፡ መኪናው ወዳለበት ቦታ ሰውየውን ተከትላ ከልጇ ጋር ሄደች ።
እና መኪናዋን ስታይ እናትና ልጅ ደነገጡ ።
ሰውየው አዲስ እና ዋጋው ውድ የሆነ ብስክሌት ጭኖ ይዞለት መጥቷል ።
እና ይሄ ብስክሌት ያንተ ነው ፡ ፍሬን የሌለው አሮጌ ሳይክል መንዳትህ ለሌላ ጉዳት ሊዳርግህ ስለሚችል አዲስ ገዝቼልሀለሁ ። አለና ሳይክሉን አውርዶ ሰጠው ፡ ታዳጊው ይህን ሲያይ በደስታ አለቀሰ ፡ ደግ ልብ ያላቸው በሰው ደስታ እንደሚደሰቱ. .ደጉ ሰውዬም የልጁን ደስታ ሲያይ ደስ አለው ። የሰፈሩ ልጆች በአድናቆት ከበቡት ፡ እናም ይህን ቅፅበት እናትየው በስልኳ ካሜራ እንዲህ እንደምታዩት በፎቶ አስቀርታው እኛም ሁኔታውን ማየት ቻልን ።
ደጋግ ልቦች ለዘለአለም ይኑሩ ።
.....................
@Amazing_fact_433