ይሄንን ያውቃሉ
✅ ሮኬቶች ሳተላይቶችን ወይም እስፔስክራፍቶችን ይዘው ወደ ጠፈር ሲወነጨፍ አጠቃላይ ካላቸው ክብደት 94% የሚሆነው ነዳጅ(fuel) ነው ቀሪው 6% ብቻ ነው የሳተላይቶች ወይም የእስፔስ ክራፍቶቹ ክብደት ሊሆን የሚችለው።
✅ ይሄም ማለት ከመሬት ከተወነጨፉ በዋላ 6% የሚሆነው ክብደታቸው ብቻ ነው ጠፈር ውስጥ የሚደርሰው ቀሪው ተቃጥሎ የሚቀር ነገረ ነው። ለምሳሌ 100 ቶን ክብደት ወደ ጠፈር ቢላክ 94 ቶኑ ነዳጅ ወይም ጉዞውን ለማሳለጥ የሚጥቅሙ ነገሮች ናቸው
✅ ሳይንቲስቶች ይሄንን ሁሉ ሐይል ወይም ነዳጅ የሚጠቀሙት ከመሬት ከባቢ አየር ሰብሮ ለመወጣት ነው ።
@Amazing_fact_433