ማጊ ሳዲቅ እና ሞ ሳላህ የተዋወቁት ዛሬ አይደለም ። የፍቅር ግንኙነታቸው የተጀመረውም የሱን ታዋቂነት ተከትሎ የመጣ ሳይሆን .. ማጊና ሞ ሳላህ የሚተዋወቁት ሳላህን በእግር ኳስ ችሎታው አለም ሳያውቀው የሀይስኩል ተማሪዎች እያሉ ነበር ።
ከዛ በኋላ ነው የሳላህ ታዋቂነትም ፡ ዝናም ፡ ብርም የመጣው. .
እና ይህ ሲሆን ታዋቂነቱ ሲመጣ. . ሳላህ እንደ አብዛኛዎቹ የአለማችን ኮከቦች የታወቀች ሞዴል ለማግባት አልፈለገም ። እና የድሮ ፍቅረኛውን ማጊ ሳዲቅን አገባ ።
ልጆች ወለዱ ፡ ደስተኛ ህይወት ይመራሉ ።
ሆኖም አንዳንድ ሰወች ይህን በተመለከተ ውፍረት ቁመናዋን አይተው ሞዴሊስት ማግባት ሲችል. . ይሉታል እና ይህን በተመለከተ ሲናገር. .
" ማጊን ወደ ህይወቴ የላካት አላህ ነው ፡ እናም በሙሉ ልቤ እወዳታለሁ የኔና የሷ ግንኙነት በፍቅርና መከባበር ላይ የተመሰረተ ነው ።
እና ይህ ስለማውቅ ሰወች ባለቤቴን በተመለከተ ለሚሉት ነገር ቦታ አልሰጥም ፡ እሷ ምርጥ እናትና ከአምላክ የተሰጠችኝ ሚስቴ ናት "
RESPECT
Wassihun tesfaye !