✅#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
===== ቀን 24/02/2017
#እባካችሁ_ሳታነቡ_አትላኩ❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ አስልጣኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
#የስራ_መደብ፦ ዋና አሰልጣኝ
#የቅጥር_ሁኔታ፦ ቋሚ
#ደሞዝ፦ በስምምነት(እጅግ በጣም ጥሩ)
#ፆታ፦ አይለይም
#ብዛት፦ 2
#የስራ_ቦታ፦ አዲስ አበባ
#የመመዝገቢያ_ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 6 ቀናት
#የት/ት ደረጃ፦ በኤሌክትሪካል/ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የመመረቂያ ውጤት ከ3.25 በላይ ያለው/ት እንዲሁም በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ደረጃ-4 COC ያለው/ት(ካለ)
#የስራ_ልምድ፦ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ላይ አሰልጣኝ ሆኖ የሰራና የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሥራ ላይ ከማሰልጠን ባሻገር የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
#ለማመልከት፦ በአካል ለሚያመለክቱ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ቢሯችን ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊትለፊት የሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 218 በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ወይም በኢሜል amengeneraltrading2008@gmail.com መላክ ይችላሉ።
#ማሳሰቢያ፦
1. በአካል ለምታመለክቱ አመልካቾች ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ማስረጃዎች ኦርጅናል ከማይመለስ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት።
2. በኢሜል የምትልኩ የሁሉም ማስረጃዎች ኮፒ በአንድ PDF ተዘጋጅቶ መላክ አለበት ለፈተና ሲመጡ ለማመሳከሪያ ኦርጅናል ዶክመንቶችን ይዘው መቅረብ ይኖርባችኋል።
3. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማታሟሉ እባካችሁ አታመልክቱ ሥራ ሥራ እያበዛችሁብን ነው ።
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#ለተጨማሪ_መረጃ፦ 0118644716