✅አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
👉አንድ ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ክህሎት ያላቸው ጀማሪ ባለሙያዎችን እንድንልክ ጠይቆናል።
1. በህንፃ ኤሌክትሪክ መሰመር ዝርጋታና በቧንቧ መስመር ዝርግታ ጥገና የሙያ ስልጠና የሰለጠና በዚህ ዘርፍ ሆቴል ላይ ተቀጥሮ የመስራት ፍላጎት ያለው።
ብዛት: 3
2. በቤት እቃዎች እንደ ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ኦቨን ወዘተ የሰለጠነ።
ብዛት: 3
👉በድምሩ 6 ባለሙያዎችን የሚፈልግ ሲሆን በዚህ ዘርፍ ብቁ የሆናችሁና ሆቴል ላይ ተቀጥራችሁ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ CV ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ላኩልን።
@electricexpert
#ማሳሰቢ፦
መላክ የሚቻለው እስከ 11 ሰዓት ሲሆን ቀድመው የላኩትን የምንልክ ይሆናል።