Forward from: Light
💕 እውነትን እስካላወቃቻሁ ድረስ በባርነት ህይወት ትቀጥላላችሁ፡፡ነፃነታችሁ የሚወሰነው ነፃነት በፈለጋችሁበት ልክ ሳይሆን ባወቃችሁት እውነት ልክ ነው፡፡ከማንኛውም አይነት ባርነትና ጭቆና ነፃ መሆን የሚቻለው እውነትን በማወቅና እውነትን በመኖር ነው፡፡እውነት ብርሃን ነው፡፡እውነት ጉልበት ነው፡፡እውነት ሀይል ነው፡፡እውነት ያለመናወጥ ምስጢር ነው፡፡እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ከኢየሱስ ውጪ ነፃነት የለም፡፡
subscribe the channel family❤
https://youtube.com/@jesus_smri?si=bBU9RDoR-EtbXS-n
subscribe the channel family❤
https://youtube.com/@jesus_smri?si=bBU9RDoR-EtbXS-n