በህይወትህ ውስጥ እጅግ መጠንቀቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ቸልተኛ መሆንን ነው።
ነገ እሰረዋለሁ
እያልክ ምን ያህል ጊዜ እንዳለፈ አስተውል።ስለ ነገ ጠቃቃ ሁን ፤ ሁለት መንገድ አለ ወደ ነገ የምትሻገርበት ድልድይ ስራ አልያ ነገ የምትቀበርበትን ጉድጓድ ቆፍር።
ከመፅሐፍ ጥቅስ ሁሌም የሚያስፈራኝ ጥቅስ አለ
ማንም የማይሰራበት ቀን ትመጣለች
የሚል ።
ምንም ማድረግ የማንችልበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት እንስራ ።
በሁሉም መስክ
በመንፈሳዊው
በጤና
በንዋይ
በማዕበራዊው ህይወትም
ስለነገ ቸል አንበል
ይላል ሶፊ በዛሬው መልእክቱ።
ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ
©ሶፊ