🌍 አስራ አንዱ የህይወት ቅመሞች ...🌍
#እስኪ አስራ አንዱን የህይወት መሰረታዊ ነጥቦች አብረን እንያቸው።
🥇 ፩ - 1. PLAN:-
whole others are playing.
🥇 ፪ - 2. STUDY:-
whole others are sleeping.
🥇፫ - 3. DECIDE:-
whole others are delaying.
🥇፬ - 4. PRIPARE:-
whole others are day dreaming.
🥇 ፭ - 5. BEGIN:-
whole others are procrastinating.
🥇፮ - 6. WORK:-
whole others are wishing.
🥇፯ - 7. SAVE:-
whole others are wasting.
🥇፰ - 8. LISTEN:-
whole others are talking.
🥇 ፱ - 9. SMILE:-
whole others are frowning.
🥇 ፲ - 10. COMMAND:-
whole others are criticizing.
🥇 ፲፩ - 11. PERSIST:-
whole others are quitting.
ከላይ ያሉት አስራአንድ ነጥቦች ማለትም ማቀድ ፣ መማር ፣ መወሰን ፣ መዘጋጀት ፣ መጀመር ፣ መስራት ፣ መቆጠብ ፣ ማዳመጥ ፣ መደሰት ፣ መምራት እና መፅናት የህይወት ማርሽ ቀያሪ ልማድ ሊሆኑ የሚገቡ እንደሆኑ ምሁራኑ ይናገራሉ።
#ህይወታችን የቱንም ያህል ቢወሳሰብ ፣
#የፈለግነው ነገር ቢዚገይ ፣
#የማንፈልገውን ህይወት ብንኖር ወይንም
#ያልጠበቅነው ችግር ቢገጥመን ትልቁ ኃይላችን በመረጋጋት ውስጥ ራስን ማደስ መቻል ብቻ ነው።
✅በእርግጥ ይህን ውድ አመለካከት እስክንለምደው ድረስ ተመሳሳይ ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ። ምሁራኑ "Change your MIND, Change your LIFE" የሚሉት ሉዛ ነው።
✅ አሊያ ግን በገጠመን ነገር ብንበሳጭ ፣ ብንናደድ ፣ ብንከፋ ወይንም እርር እስክንል ብናዝን ጠብ ነገሩን ተጨማሪ የጤና እክል ከመፍጠር ውጭ ጠብ የሚል ነገር የለም። ስለዚህ ከሃዘን እንጉርጉሮ እንውጣ!
#አንዳንዴ ነገሮች የማይሆኑ ሲመስሉ እንኳን ተስፋ ማድረግ መቻል ተዓምር እንዲፈጠር ያደርጋልና ልባችንን በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ አርገን እንጠብቅ።
✅ ደግሞም ልባችን ማየት ስላልቻለ እንጂ አጠገባችን መልካም ነገር የገጠማቸው ሰዎች ትልቅ ተስፋ ፣ ከቀና አስተሳሰብ እና ከትንሽ እምነት ጋር አዋህደው በመገኘታቸው ሃሳባቸው እንደሞላ እንረዳ ነበር።
#ደግሞም አንዳንድ ዝብርቅር ህይወቶች የህይወታችን መስመር እያስተካከሉም ሊሆን እንደሚችል እናስብ።
📃 ያ ነገር እንዲሳካ ግን የኛ ተስፋ ማድረግ ፣ እምነት እና ቀና ሃሳብ ወሳኝነት አላቸው። ብዙ ጊዜ ባንገራገርን እና ቀናችንን በሃዘን በገፋን ቁጥር መንገዳችን ይበልጥ መወሳሰቡ አይቀርም።
✅ ለህይወታችን ችግሮች ሌሎችን ተወቃሽ እንደማድርግ ወፍራም ብልግና የለም!
✅ተስፋ እንደማድረግ ትዕግስት የለም!
✅ቀና እንደ ማሰብ ኃይል የለም!
✅ እንደማመን እረፍት የለም!
✅በሌሎች ስኬት እንደመደሰት እና ይበልጥ መልካም እንዲገጥማቸው እንደመመኘት በጎነት የለም!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌿 ተስፋ ተስፋ ሊባል የሚችለው ተስፋ በሚያስቆርጥ ነገር ላይ ተስፋ ማድረግ ሲቻል ነው።
🌿 እምነት እምነት ሊባል የሚችለው በጨለማ ውስጥ ብርሃን እንደመፈለግ ያለ ፅኑ እምነት ሲኖር ብቻ ነው።
🌿 ቀና አመለካከት ቀና ነው ሊባል የሚችለው በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ሆነን እንኳን ቀና አመለካከት ስንፈጥር ብቻ ነው።
🙏 please read it and share it
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy