"Empowering Forests for the future Expert Consultancy in Quantum GIS and In SITU-GPS" በሚል ርእስ ሥልጠና እተሰጠ ነው
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የጂኦግራፊና አካባቢ ጥበቃ ትምህርት ክፍል ከ‹‹GIZ››፣ ከ‹‹AMU-ESRI›› ማስተባበሪያ ቢሮ ጋር በመተባበር "Empowering Forests For the future Expert Consultancy in Quantum GIS and In SITU-GPS "በሚል ርእስ ከዛሬ መጋቢት 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
በሥልጠናው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ ዞኖችና ወረዳዎች የተወጣጡ የግብርና ባለሙያዎችን ጨምሮ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጂኦግራፊና አካባቢ ጥበቃ ትምህርት ከፍል፣ ከ‹‹AMU-ESRI›› እና ከ‹‹GIZ›› ማስተባበሪያ ቢሮዎች የመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት