ነገሩ እንዲህ ነው👇
የመከጡሪ ከተማ ከንቲባ በአካባቢው ያሉ የፋኖ ሃይሎችን ብዛትና አሰላለፍ ጥናት ካደረገ በኋላ ተጨማሪ የጥላት ኃይል ወደቦታው እንዲመጣ በማድረግ የፋኖ ኃይሎች ላይ ጥቃት ሊያደርስ ተንቀሳቀሰ ።
ከንቲባው በሞተር ከአንድ ትራፊክ ፖሊስ ጋር በመሆን መከላከያን መንገድ በመምራት ላይ ነው ። ሰተት ብለው መከጡሪ ዙሪያ ቄራ እና ደብረ ፅጌ የተባ ቦታ ገቡ ። ታዲያ በዚህ ሰአት በቦታው የነበረው የፋኖ ኃይል አስቀድመው መረጃው ደርሷቸው ነበርና ቦታ ቦታቸውን ይዘው ሲጠብቁት ቆዩ ። ከዚያማ አስቀድሞ መንገድ ይመራ የነበረ ከንቲባውን እና የትራፊክ ፖሊሶን ከአፈር ቀላቀሉት። ቀጥሎም ምድር ቁና ሆነች።(ጠብበች) ቀየው በየት በኩል እንደሚተኮስ በማይታወቅ የጥይት ሀሩር ተግተልትሎ የገባውን መከላከያ ሰራዊት ተብየ ሲያጋድሙት ቆይተው የውጊያ ግምባሩ እየሰፋ በመሄዱ የፋኖ ኃይሎች አሰላለፋቸውን በመቀያየር አስቀድመው ልምምድ ያደረጉበት ቦታ በመሆኑ ነገሩን ቀላል አድርጎላቸው ነበርና በራሳቸው እቅድ ጠላትን ወደ መግደያ ወረዳ ስበው በማስገባት ይገርፉት ይዘዋል ፣ከሚወድቀው ሰራዊት እየተነጠለ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሚፈረጥጠውን እናጅሬ እግር በእግር እየተከተሉ ይለቅሙት ይዘዋል እግሩ ወዳመራው ሚሮጠው አሸባሪ አርሶ አደር ቤት በመግባት ለመደበቅ ቢሞክርም ንስሮቹ ከገባበት ተከትለው በመያዝ አሻፈረኝ ያለውን እርምጃ ሲወስዱበት፣እጅ የሰጠውን አንጠልጥለው ወስደዋል ። የፋኖ ኃይሎች በዚህ ውጊያ በጣም እረክተዋል። ውጊያው ቀጥሎ ውሎ አድስ የገባውና በቦታው የነበረ ጥምር ጦር ጭምር የአሞራ ሲሳይ ሆነ። የውጊያው ድምር ውጤት ሲታይ የመከጡሪ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 106 የአገዛዙ ጥምር ጦር ከአፈር የተቀላቀለበት እለት ነው።
የፋኖ ኃይሎችም ስራቸውን ሰርተው ሲጨርሱ ወደ ገዥ ቦታቸው በንፍስ ፍጥነት ከትመው ከድል በኃላ ሲጨፍሩ አምሽተዋል ።
NB- የተገደለው ከንቲባ ነባሩ ከንቲባ ስልጣኑን በፍቃዱ ሲለቅ አድስ የተሾመና ልቡ ያበጠበት ባንዳ ነበር።
ይህ እርምጃ ከተወሰደ በኋላ አካባቢው ላይ አንድም ምሊሻ የለም ።
👉ከወገን በኩል 3ፋኖ ሲሰዋ ቀላል ቁስለኛ ደግሞ 7 ናቸው።
ከተመልካች