የአማራ አንድነት ፈተናዎች እና መፍትሔው❗
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ተቋም መደገፍና ግለሰብ ማምለክ በፍፁም የተለያዩ ናቸው ።
የአማራ ፋኖ አንድ ትልቅ ተቋም ሆኖ ለሁሉም አማራ የሚሆን አታጋይ ድርጅት ያስፈልገዋል ። ተቋም ግለሰቦች ፌል ሲያደርጉ አብሮ የሚፈርስ ሳይሆን በትውልድ ቅብብሎሽ የሚቀጥል ነው። ግለሰብ ላይ የተንጠለጠለ ድርጅት ግለሰቡ ሲሞት አብሮ የሚከስም ሳይሆን ሌሎች ተቀብለው የሚያስቀጥሉት መሆን ይኖርበታል ።
ትልቅ አታጋይ ድርጅት እንዲመሰረት ግን ግለሰቦች ትልቅ ሚና አላቸው ። #ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጠንካራ ተቋም ይፈጥራሉ ። በአለማችን የትኛውም ጠንካራ ድርጅት በግለሰቦች ሃሳብ አመንጪነት የተመሰረቱ ናቸው። ኦነግ ብልፅግና እንደሚለው የፋኖ መሪዎችን ከመታሁ ትግሉ ይበተናል ብሎ የሚያስብ ሞኝ ካለ ተሳስቷል።አትጠራጠሩ ትግሉ ተቋማዊ ሆኗል አንዱ ታጋይ መሪ ቢሰዋ በሌላው ይቀጥላል። #ነፍሱን ይማረውና ጀግናው አርበኛ ውባንተ አባተ ተሰውቷል። ነገር ግን በአርበኛ ባዬ ቀናው እየተመራ ትግሉ ቀጥሏል። #አርበኛ አሰግድ በሴራ ቢያዝም ትግሉ በኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ቀጥሏል። ነገም ሌላው ቢሰዋ በሌሎች ጀግኖች ይቀጥላል። ተቋም ሲመሰረት ትግል በዚህ መልኩ ይቀጥላል። ለዚህ ነው ትግል በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ መሆን የለበትም የምንለው።
ወደድንም ጠላንም የአማራ ህዝብን ሊያሻግር የሚችል ሁሉንም ያቀፈ ጠንካራ ተቋም ያስፈልገዋል ። ይህንን ተቋም በጋራ ስንመሰርት የትኛውም ሃይል አይበግረንም። ልክ እንደ ቻይና #ኮሙኒስት ፓርቲ አማራ ትልቅ በማንም የማይበገር ተቋም ይኖረናል።
ይህ የሚሆነው ሁላችንም ወደ አንድ ከመጣን በኋላ ነው። እንደ እስክንድር ከነ ሃብታሙ አያሌው የተላከለትን ተቀበሉ ብትል ሰሚ የለህም። የሚሸወድ አማራም የለም በደንብ ነቅቷል። የምናሸንፈው በዚህ ጠንካራ ተቋም ስር ስንሆን ብቻ ነው። ታዲያ ይህ ጠንካራ ተቋም
✍እንዳይመሰረት ችግሩ ምንድነው ካልን፦
1ኛ. የብዙ የፋኖ አመራሮች የፖለቲካ ብስለት ማነስና ትግሉን እንደ ተቋም ሳይሆን በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ መሆኑ(በግለሰቦች ጥላቻ የታወሩ) ተቋም እንዲመሰረት በፍፁም ፍላጎት የሌላቸው መሆኑ
2ኛ. ትግሉን የገንዘብ ምንጭ ያደረጉ ሃይሎች መሰግሰጋቸው ትግሉ አንድ ቢሆን የፋይናንስ ምንጫቸው ስለሚቋረጥ አንድነቷን አይፈልጉም።
3ኛ. የውጭ ዲያስፖራው የራሱን አላማና ፍላጎት ለመጫን በፋይናንስ ስላገዘ ብቻ እኔ እምላችሁን ብቻ አድርጉ ትግሉን ገዝቸዋለሁ መሪም ልኬላችኋለሁ ከሱ ውጭ እንቅፋት የሚሆናችሁን በስውር አስወግዱ እየተባለ ብዙ ጀግኖችም አጥተናል ገና ብዙ እናጣለን
4ኛ. የውሸት ፋኖዎች በአገዛዙ በብአዴን በስውር በመስራት የተቀመጡ ብአዴን ድራማ ሲሰራ ተዋናይ የሚሆኑ፣ ለኦነግ ብልጽግና በስውር መረጃ የሚሰጡ ፣ የፋኖን ስም ለማጠልሸት የሚሰርቁ፣ ሴቶች የሚደፍሩ በብዙ ቦታ የብአዴን ተወካዮች አሉ(ትግሉን በህዝብ እንዲጠላ ለማድረግ የሚሰሩ)
5ኛ. የከሰሩ ፖለቲከኞች በፋኖ ትግል ውስጥ ደጋፊ በመምሰል የራሳቸውን የፖለቲካ አላማ ለማርካት ሲሉ ፋኖን የሚከፋፍል አንዱን በመደገፍ አንዱን በማውገዝ ልዩነቶች እንዲሰፋና በዚያ መሃል ለመግባት ሲጋጋጡ ይታያሉ አንዳንዶቹ እንዲያውም የፋኖ አመራሮችና አባላት ጋር ትስስር አላቸው።
6ኛ. እስኳድ በኦነግ ብልጽግና የተለያዬ ዘርፍ ተሰጥቶት ሳልሳዊ ብአዴንን መልሶ ለማምጣት ትልቅ ተልዕኮ ተሰጥቶት የሚሰራ የአማራ ፋኖ ተወካይ በመምሰል ከፍተኛ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረግለት ፋኖ ወክሎኛል በማለት ከዲያስፖራው ዶላር እያሰባሰበ ለአላማው መሳካት የተወሰኑ ቡድኖችን በቤተሰባዊ ዝምድና በመተሳሰር ፋኖ አንድ እንዳይሆን ሌት ተቀን የሚሰራ አደገኛ ማፈያ ቡድን ነው። ብዙ ግለሰቦችን በተለይ ዲቃላ ማንነት ያላቸውን በመምረጥ በዶላር እየገዛ የሚሰራ ቡድን ነው። ይህ ቡድን ብዙ አጀንዳዎች ቢያነሳም ሁለት ትልልቅ አጀንዳዎችን እያነሳ አንድነትን እየፈተነ ያለ ቡድን ነው። አንደኛው አጀንዳውበጎጃም ፍፁም ጥላቻ ያበደ #ጎጃምን ጎጠኛ እና ዘረኛ በማድረግ የአማራ ፋኖ በጎጃም ያመጣውን ጀብዱ እያጣጣለ ጎጠኝነት
እንዲመጣ ራሱን ኢትዮጵያኒስት አድርጎ የሚሰራ ሲሆን ሁለተኛው አጀንዳው ብአዴን ስልጣን በያዘበት ጊዜ የጎንደር ብአዴን ላይ ጥላቻ ነበረበት የሚል የሰኔ 15 አጀንዳ ሳይቀር እያነሳ በተለይ በጎንደርና በጎጃም ፋኖ መካከል ሽብልቅ በመክተት አንድነታቸውን መበታተን ነው። ለዚህ ነው ይህ ቡድን ሳልሳዊ ብአዴን ነው የምንለው ። ለዚህ መልሱ የጎጃምንም የጎንደርንም ብአዴን ቀቅላችሁ ብሉት። ብአዴን የአማራ ህዝብ ጠላት ነው። ብአዴን የትም ይወለድ ወንጀለኛ ነው። ብአዴንን ለማንገስ የሚታገል ፋኖ በጊዜው ይጠራል ። ለዚህ ነው አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከፖለቲካ ሴራ ተጠንቀቁ የፖለቲካ ብስለት የሌላቸው ዝም ብለው የሚነዱ አሉ የምንለው ። እስኳድን የሚመሩት ምስጋናው አንዷለም ፣ አምሳሉ፣ አያሌው መንበር፣ጌታ አስራደ...እና ሌሎችም።
7ኛ. አንዳንዶች የፋኖ መሪዎች በቲክቶክ ኮይን ለቃሚዎች፣ በናይት ክለብ ዳንሰኞች፣ በእረኞች፣ በሴተኛ አዳሪዎች ወዘተረፈ እንዴት የአማራ ትግል በእንደዚህ አይነቶቹ ኮልኮሌ ተሳዳቢዎች ይመራል ።
የፖለቲካ ፅንስ ሃሳቡ ምንም ያልተፈጠረባቸው ድኩማን የሚመራ ፋኖ ይኖራል ። አንዳንዶቹ እኮ ሁሉም በእጃቸው ያለ ነው የሚመስለው ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ካራቃችሁ አንድነታችሁ አይመጣም ። በሚኪ ጠሸ የሚመራ፣ በዋን አማራ(ስውሩ TPLF) ዋን ወያኔ ስሙን ዘርዓያዕቆብ ብሎ የሰየመው እኔ ግለሰብ አልደግፍም የዘመነም የእስክንድም ደጋፊ አይደለሁም ይልህና ጌታ አስራደ ከፖለቲካ ዘርፍ በፍፁም ነቅነቅ ማደረግ አይቻልም እንታገላለን ይልሃል ። ለማንኛውም የፋኖን አንድነት የሚፈታተን እኩይ ተግባር የምትሰሩ ሴረኞች የፈለከውን ያህል ተንትን አይሳካም መፍትሄው ሁሉም የፋኖ አመራሮችና የፋኖ ታጋዮች እነዚህን እና መሰል ሴራዎችን በማምከን ትልቁን የአማራ ተቋም እንመሰርታለን ።
#ድል ለአማራ ፋኖ 🔥🔥🔥
#ሞት ለሴረኛ ባንዳ❗
© ቢዛሞ ሚዲያ