የወለጋ ቢዛሞ ትግል ባለቤት አለው እሱም የወለጋ ህዝብ ነው። የወለጋ ህዝብ ስቃይ የሚያሳስበው ካለ በሚችለው ሁሉ ትግሉን መደገፍ ነው። ከሰሞኑ የወለጋ ቢዛሞ ዕዝ ምስረታን ተከትሎ ብዙ አይነት መልክ ያለው ጫጫታ ሰምተናል። የጫጫታው ምክንያት ከብዙ በጥቂቱ :-
1ኛ,የወለጋ አማራን ቀብድ አስይዞ አዲስ አበባ ላይ ከሽመልስ አብዲሳ በር ላይ ሲንደባለል የሚውል ጊዜያዊ ኑሮው የሞላለት እና በእዙ መመስረት ምቹ ኑሮየን አጣለሁ የሚል ተስፈኛ አማራ።
2ኛ,በተበታተነ የወለጋ ትግል ሰበብ ኪሱን ሲያደልብ የኖረ እና ቀጣይ አጭበርባሪ አንድ ወጥ የሆነ መዋቅር ሲመጣ የጥቅም ኔትዎርክ የተበጠሰበት።
3ኛ,የሆነብንን እና እየሆነ ያለውን የአማራ ጭፍጨፋ ከድርጅት ምስረታ ጋር በማያያዝ በቅንነት ህዝባችንን ይጎዳል ብለው ያሰቡ ናቸው።
ሶስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡ እህት ወንድሞቻችን ጠላቶቻችን እየገደሉን እያጠፉን ያለው በአማራነታችን እንጂ እዝ ስለመሰረትን አለመሆኑን ሳይረዱ በቅንነት ለህዝባቸው በማዘን ስለሆነ በቀጣይ እውነቱ ሲገባቸው ከትግሉ ጎን እንደሚሰለፉ እምነት አለኝ።
የሆነው ሆኖ የወለጋ ቢዛሞ ፋኖ ዕዝ በአማራ ህዝብ ላይ የተቃጣውን የጥፋት በትር በመመከት ከመቸውም ጊዜ በተሻለ መልኩ ስርዓት የማስወገድ ትግሉን ልክ እንደ ወሎ ፣ጎጃም ፣ጎንደር እና ሸዋ ፋኖዎች ትልቁን ድርሻ ይወጣሉ።
©ቢዛሞ ሚዲያ
ታሕሳስ 12/04/2017 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
ትኩስና አዳዲስ ሁነቶችን ለማግኘት አዲሱን የአሻራ ዩትዩብ ቻነል Subscribe ያድርጉ‼
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/UH4zZz1lxmc