#ዛምበራ_ብርጌድ_ደጀን
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ/በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው የደጀኑ ዛምበራ ብርጌድ በደጀን ወርዳ ጎርጎዴ /ጋርድ ቀበሌ ልዮ ቦታው ጭጨት ቦታ ላይ ታህሳስ 20/2017ዓም ከባድ ውጊያ ሲያካሂድ ውሏል።
ዛምበራ ብርጌድን ለመክበብ ከብቸና ከደጀን ከተማ እንዲሁም ከሸበል በረንታ ወረዳ በርካታ ሀይል በማስገባት በስኩት፣የኮሬ/የኩበት የሚባሉ ቀበሌዎች ላይ ከበባድ መሳሪያዎችን ጠመዶ ወደ በርሀ ጠላት እየተኮሰ ቢሆንም ጀግኖቹ ዛምበረኅዎች ዛሬም ህዳር 21/2017ዓም በደጀን ወረዳ ጎርጎዴ/ጋርድ/ቀበሌዎች ላይ ከጠላት ጋር በትንቅንቅ ላይ ይገኛሉ።