መረጃ ወለጋ‼
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ወረቤራ ቀበሌ በመከላከያው ምልስ ኮማንዶ አዱኛ የሚመራው ኦነግ ከመከላከያ ጋር ከጧት ጀምረው ሲነጋገሩ አርፍደው አሁን በረድ ብሏል።ለአሙሩ ወረዳና ለኪረሙ ወረዳ የታጠቁ ሀይሎችም አምባገነኑን መንግስት የአብረን እንታገል ጥሪ ካቀረበም ሰነባብቷል። እንዲሁም ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስአለም ከተማ ለሊት ላይ የመከላከያ ካምብ ላይ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የትግሬው ኮለኔል በፋኖ ተከበናል ድረሱልን ባለው መሰረት ከኪረሙ የአገዛዙ ሰራዊት ወደ ሀሮ አዲስአለም ተጓጉዞ ገብቷል።
ከአሁን በኋላ ወለጋ ላይ አብሮ የበላ የጠጣ የተዋለደ የተዛመደ መተኳኮስ ይቁም ዲፕሎማሲው ይጠናከር ሁሉም አገዛዙ የጎነጎነው ድብቅ ሴራ እዬገባው ነው‼