#ይድረስ_ለፋኖ_ኃይሎች📨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ህዝባችን አሁንም የአማራ ፋኖን አንድነት አጥብቆ እየጠበቀ ነው። በርካታ የአማራ ወጣቶች፣ ምስኪኗ የአማራ እናት፤አጉራሹ የአማራ ገበሬ፤የአድማ ብተና ወንድሞች፣ከውጭም ከውስጥም ያለን ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ፤አጠቃላይ ሳር ቅጠሉ ሁሉ የእናንተን አንድነት አጥብቆ እየናፈቀ ነውና የአማራ ፋኖ አመራሮችና የሚመለከታችሁ አካላት እባካችሁ በአሳምነው አፅም፣በእምየ ምኒልክ ፤በምትወዱት በአጼ ቴዎድሮስ ይሁንባችሁ አንድ ወጥ የአማራ ህዝባዊ ሀይል መስርቱና ጠላት ይፈር፣እኛም በናንተ እንኩራ ፣ ቀና ብለን እንራመድ። ያኔ የጠላት ክንዱ ይዝላል፤የአማራ የድል ቀናትም ያጥራል. ኧረ በወላዲቱ ይሁንባቹህ..🙏
እኛም ሰጥ ለጥ ብለን እንታዘዛለን ✍️