መረጃ ‼️
በቡራዩ በፖሊስ ጣቢያ ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ
በሸገር ሲቲ ቡራዩ ከተማ አስተዳደር ከታ በሚባል አካባቢ በአንድ የፖሊስ ጣቢያ ላይ የቦንብ ጥቃት መፈፀሙ ተነግሯል።
ምሽት ላይ በተፈፀመዉ ጥቃት የደረሰው ጉዳት ማወቅ ባይቻልም አምቡላንሶች ግን ይመላለሱ እንደነበር የአካባቢዉ ነዋሪዎች ገልፀዋል ፡፡
በአካባቢዉ የኦሮሞ ነፃነት ጦር ብሎ እራሱን የሚጠራዉ ታጣቂ ቡድን ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በአገዛዙ ባለ ስልጣኖች ላይ እየፈፀመ እንደነበር ሲነገር ቆይቶል።