ፋኖ መሳይ የብልፅግና ወንበዴዎችን በማስታጠቅ እና ወደ ማህበረሰቡ በመቀላቀል ዝርፊያ እና ግድያ እንዲፈጽሙ በማድረግ የፋኖን ስም ለማጥፋት ጥረት ሲያደርጉ የነበሩ የካድሬ ዘመዶች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በአማራ ፋኖ በጎጃም ሰባተኛ ክፍለጦር አብራጅት ብርጌድ ቁጥጥር ስር ሲውሉ ቀሪዎቹ በመከላከያ የታንክ ሽፋን ተሰጥቷቸው አምልጠዋል ።
አስገራሚው ነገር ወደ የጁቤ ከተማ ከደረሱ በኋላ ፋኖ የተቀላቀለ በማስመሰል ለፕሮፓጋንዳ ተጠቅመዋቸዋል።
ከሁለት ሳምንት በፊት በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የካድሬ ዘመድ የሆኑ ሚሊሾች ላይ በተደረገ ኦፕሬሽን አብዛኞቹ ሲያዙ ቀሪውች ለወደ ቀደመ ቤታቸው ብልፅግና መቀላቀላቸው ይታወሳል።
ሐሰተኛ ሐይል በማደራጀት እና አስርጎ በማስገባት የሚቀለብስ ትግል የለም።
ህግ ማስከበራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
(የአማራ ፋኖ በጎጃም )