ሰበር ዜና!
በአስደማሚው የነጻነት ኃይሎች ምት የተደቆሰው የአገዛዙ ሰራዊት በከባድ ቁስለኞች ተጨናነቀ — የኮምቦልቻ ሆስፒታል አልጋዎች ሞልተው በግቢው ካርቶን ተነጥፏል፤ ተጎጂ አመራሮች በግዙፍ አንቶኖቭ ወደ ደብረዘይት እየተጓጓዙ ይገኛሉ!
በየግንባሩ በጀግኖቹ የ«ትብብር ለሕልውና» እና የፋኖ ኃይሎች በተሰነዘረው መብረቃዊ ማጥቃት መራራ የጦር ሜዳ ሽንፈት ያስተናገደው የፋሺስቱ አቢይ አሕመድ ሰራዊት፣ በደረሰበት ከፍተኛ የሰው ኃይል ውድመት ሳቢያ በከባድ ቁስለኞች በመጨናነቅ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ስነ-ልቦናዊና ወታደራዊ ውድቀት ውስጥ መውደቁ ተጋለጠ።
ከሆስፒታል ምንጮች እንደተገኘው ታማኝ መረጃ፣ ከወልዲያ ጀምሮ እስከ ኮምቦልቻ ያሉ ሁሉም ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ የወደቁ የአገዛዙን ቁስለኞች በማከም አገልግሎት ላይ ተጠምደው ውለዋል።
በኮምቦልቻ ሆስፒታል የሕክምና አልጋዎች ሙሉ በሙሉ በመያዛቸው ሳቢያ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጨቋኙ ሰራዊት አባላት በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ ካርቶን ተነጥፎላቸው በየሜዳው ተዘርረው ይገኛሉ።
በተጨማሪም አገዛዙ የደረሰበትን የኪሳራ መጠንና የከፍተኛ አመራሮቹን መጎዳት ከህዝብ እይታ ለመሸፈን ሲል፣ በኮምቦልቻ የሚገኘውን የ«ያፒ መርከዚ» የባቡር ፕሮጀክት ካምፕ ወደ ምስጢራዊ የቁስለኞች ማከማቻነት ቀይሮታል።
በየግንባሩ ተመተው የሚመጡ የአገዛዙ ከፍተኛ የጦርና የፖለቲካ አመራሮች በዚህ ካምፕ ውስጥ ተደብቀው የሚገኙ ሲሆን፣ አገዛዙ በዛሬው ዕለት ባሰማራው ግዙፍ የ«አንቶኖቭ» የጦር አውሮፕላን ቅድሚያ የተሰጣቸውን ቁስለኛ አመራሮች ወደ ደብረዘይት ሲያጓጉዝ ውሏል።
ይህን አሰቃቂ ጉድ ለመሸፈን ሲል ከኮምቦልቻ ከተማ ጤና ጣቢያዎች ተመድበው በካምፑ ጊዜያዊ እርዳታ ሲሰጡ የነበሩ የሕክምና ባለሙያዎች ዛሬ እንዳይመጡ ተከልክለዋል። በየግንባሩ እየተደቆሰ ያለው የአራት ኪሎው አገዛዝ የቆሰሉ አመራሮቹን በአየር ለማሸሽ ቢታገልም፣ በሕዝባዊ ኃይሎች የተቀናጀ ክንድ መቃብሩ መቆፈሩ አልቀረም።