የአክሱም ፍርድ ቤት የሒጃብ ክልከላ ውሳኔን በጊዜያዊነት አገደ!
የአክሱም ትምህርት ቤቶች በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ያሳለፉትን የሒጃብ ክልከላ፣ የከተማዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጊዜያዊነት እንዲታገድ ወስኗል።
በተመሳሳይ፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ በ159 የከተማዋ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ትምህርት ቤቶች የጣሉትን ክልከላ እንዲነሣ መወሰኑን አስታውቋል።
#VoA
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news