አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከሃሌል የመኪና አስመጪ ድርጅት ጋር የጋራ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።
አዋጭ የመኪና ብድር ቁጠባ ቆጣቢዎችና ብድር ተጠቃሚ አባላቱን የበለጠ ለማገዝ እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን የጋራ የመግባቢያ ሰነድ (MOU) ከሀሌል የመኪና አስመጪ ድርጅት ጋር ኅዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈራርሟል።