የዋጋ ግሽበት‼️
የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በመጪው የፈረንጆች አመት ወደ 10 በመቶ ዝቅ ሊል እንደሚችል የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ሀላፊ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለፀዋል።
ይህ የዋጋ ግሽበት ቅናሽ በአስር አመታት ውስጥ ዝቅተኛው ሲሆን መንግስት ላደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ምስጋና አቅርበዋል።
ዘገባው ከ CGTN Africa የተወሰደ ነው።
አዩዘሀበሻ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s