''እኛ አሁን ስልጣን ላይ የለንም‼️
ዶክተር ደብረፅዮን በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ውጥረት ይህንን ብለዋል
እኛ አሁን ስልጣን ላይ የለንም በሁለቱ አገራት [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ግጭት ላይ ውሳኔ ሰጪዎችም አይደለንም፡፡
ስለዚህ የሁለቱ አገራት መሪዎች ያለባቸውን ችግር ወይንም ማንኛውንም ጉዳይ በተመለከተ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
በዚህ አጋጣሚ እኛ የተፈጠረውን ውጥረት ለማብረድ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገባ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ምክንያቱም በዚህ አካባቢ ማንኛውም አይነት ግጭት እንደገና ሊቀሰቀስ ነው የሚለውን መስማት አስፈሪ ነው፡፡ ምክንያቱም በጦርነት የተጎዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ስላሉን እንደገና ጉዳት እንዲርስባቸው አንፈልግም።"
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s