በአለም አቀፍ ደረጃ IT ላይ ባጋጠመ ችግር በበርካታ ሀገራት የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ተቋረጠባቸው‼️
በዚህም በረራዎች ተሰርዘዋል፤ የኢንተርኔት ግብይቶች ተቋርጠዋል፤ ዓለማቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ከስርጭት ወጥተዋል፡፡
የጀርመን፣ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣አውስትራሊያ ሌሎችም ሀገራት በራረዎችን አቁመዋል፤ አንዳንዶቹም በበረራ ላይ ያሉትን ብቻ እየጠበቁ ነው፡፡ እንደ ስካይኒዉስ ያሉ መገናኛ ብዙኃን ስርጭታቸዉ ተቋርጧል፤ ዓለማቀፍ የአክሲዮን ገበያዎችም ተዘግተዋል፡፡
ያጋጠመዉ ዓለማቀፍ የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ እክል መንስኤና ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ አልተገለጸም፡፡
ባጋጠመዉ የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት መቋረጥ ችግር ምክንያት ባንኮች፣ አየር መንገዶች፣ የመገናኛ ብዙኃን ቀጥታ ስርጭቶች፣ የባቡር ትራንስፖርትና የቴሌኮም ኩባያዎች እክል ገጥሟቸዋል፡፡
ምናልባትም የኔቶ አባል ሀገራት የሳተላይት መረጃዎችን ለዩክሬን በመስጠት የሩሲያ ዓላማዎችን እያስመቱ መኾናቸዉ ለችግሩ መፈጠር ምክንያት ሊኾን ይችላል እየተባለ ነው፡፡
#አዩዘሀበሻ
=====≠==========
👉ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s