ሌላ አደጋ‼️
በቤንቺ ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በተከሰተ ሌላ የመሬት ናዳ የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ‼️
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በተከሰተው መሬት ናዳ ወደ ሁለት ቀበሌዎች የሚወስድ የትራንስፖርት እንስቃሴ መቋረጡም ተሰምቷል።
ሌላው በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ
በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ ምክንት የመሬት መሰንጠቅ እና መንሸራተት እያገጠመ ይገኛል። በሌሎች አከባቢዎች ያጋጠመው ከባድ አደጋ ከመድረሱ በፊት በተለይ የመሬት መንሸራተት ያገጠመባቸው ቀበሌዎች ቀዳ ማዬ፣ ፉንጡሌ፣ በሻሻ እና ባርሶማ ነዋሪው ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክት ተላልፏል።
#አዩዘሀበሻ
=======================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s