እነዚህ መኪኖች ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የተለያዩ ጭነቶችን እና መድሃኒቶችን ለማድረስ የተንቀሳቀሱ ቢሆንም በአካባቢው በሚያጋጥም ተደጋጋሚ የፀጥታ ችግር ምክንያት መንገድ ላይ ከቆዩ ከአንድ ወር በላይ እንደሆናቸው አሽከርካሪዎቹ ገልፀውልኛል። በዚህ የተነሳ በደራ አንድ ግልኮስ 2000ሺ ብር እየተሸጠ ነው ብለውኛል። በየቀኑ ሞት አለ ተኩስ አለ ህዝቡ ስጋት ላይ ነው። ከትናንት በስተያ በታጣቂዎች ሶስት ሰዎች ተገድለዋል ብለዋል።
ከደራ ወረዳ ወደ ሰላሌ ዩኒቨርስቲ ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሄዱ ከ400 በላይ ተማሪዎች እጀባ የሚያደርግላቸው የፀጥታ ሀይል በማጣታቸው እስካሁን መመለስ አልቻሉም። ተማሪዎቹን ለመመለስ የተመደቡ ከ200 በላይ መኪኖችም እየተገላሉ ነው ብለውኛል(አዩዘሀበሻ)።
=======================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s