አሳዛኝ መረጃ‼️
ደራ ወረዳ በሀዘን ድንኳን ተውጣለች‼️
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ሰለልኩላ ከተማ ነው የምኖረው ያሉ አንድ የአዩዘሀበሻ ቤተሰብ የሰሞኑን ሁኔታ እንደሚከተለው ገልፀውታል።
"ሰሞኑን የኛ ወረዳ ከፍተኛ እልቂት እየተፈፀመበት ይገኛል፣
በተለይ የአማረኛ ተናጋሪ የሆኑ ማህበረሰብ በከፍተኛ ሁኔታ የዘር ማጥፋት እየተደረገበት ይገኛል፣
ከባለፈው እሁድ ጥቅምት 17/2/2017 ጀምሮ ከ150 በላይ ማህበረሰብ ውድ ሕይወታቸውን አጥተዋል። በርካቶች ቆስለዋል ታግተዋል ቤት ተቃጥሏል ንብረት ተዘርፏል።
በደራ ወረዳ ጉንደ መስቀል ከተማ ሙሉ የከተማው ህዝብ መርዶ እና (ድንኳን)ብቻ ነው።
የደራ ህዝብ በኦነግ ሼኔ የዘር ማጥፋት ከተጀመረበት ድፍን ሶስት(3)ዓመታት አስቆጥሯል፣ነገር ግን የሚደርስለት አካል አላገኘም። በጣም አስቀያሚ ጊዜ እያሳለፍን ነው"።
አዩዘሀበሻ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s