የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት እንዳለ ተገለፀ‼️
በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥ የሚስተዋልባቸዉ ቦታዎች ሙሉ በሙሉ በዉሃ ሊዋጡ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለ በአፋር ክልል የዞን 3 ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ አቡበከር ከኢትዩ ኤፍ ኤም ጋር በነበራቸው ቁይታ ገልፀዋል ፡፡
በአካባቢው ጥናት እያደረጉ ያሉት ከአዲስአበባ እና ከሰመራ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ የጂኦሎጂ ተመራማሪዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ያለባቸው ቦታዎች በውሃ ሊዋጡ ስለሚችሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ቦታውን መልቀቅ እንዳለባቸው ማስታውቃቸውን ዋና አስተዳዳሪው ተናግረዋል፡፡
መሰል የተፈጥሮ ክስተት በሚስተዋልበት ወቅት ተገማች የሚደረጉ ሁኔታዎች የሚነሱ ሲሆን ይህም አካባቢዎቹ በዉሃ ሊዋጡ ይችላሉ የሚል ሳይንሳዊ ግምገማዎች መቀመጡን የጥናት ቡድኑ አባል ኖራ የኒምኦ ለኢትዩ ኤፍም አስታወቀዋል።
የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ ዜጎችን ከስፍራው የማንሳት እና ወደ ሌላ ቦታ የማዘዋወር ስራ እየተስራ መሆኑን ተናግረዋል።
በዚህም ከአዋሺ ፈንታሌ ወረዳ አራት ቀበሌዎች እና ከዱላቻ ወረዳ ደሞ ሁለት ቀበሌ ነዋሪዎችን እንዲሁም የከሰም ስኳር ፋብሪካን ስራተኞች ከስጋት ቀጠና በማንሳት ወደ ተሻለ ቦታ ማስፈር ተችሎል ብለዋል ፡፡
ከአዲስአበባ እና ከሰመራ ዩኒቨርስቲ የመጡ ተመራማሪዎች ተጨማሪ ጥናቶች እያደረጉ መሆኑ አንስተዉ ተጨማሪ የጥናት ውጤቶች ሲጠናቀቁ ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ አቡበከር አንስተዋል፡፡
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s