ግዳጅ‼️
ሠላም #አዩዘሀበሻ የከበረ ሠላምታችንን እያቀረብን " በቀን 05/05/2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ ከ65 ሰው በላይ አሳፍሮ ሲሄድ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ (TATA) መኪና ከጅማ አልፎ ሰቃ ከተማ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው ትንሽዬ ጫካ ውስጥ የኦሮሚያ ትራፊክና መንገድ ትራንስፖርት መኪናው ለግዳጅ ይፈለጋል በማለት ህዝቡን ጫካ አስወርደው መኪናውን ይዘው ሄዱ። ብር ያለው አራት መቶ ከፍሎ በተለያየ ትራንስፖርት ሄደ ብር የሌለው እዛው ጫካ ውስጥ ቀርተዋል።
ከቢሮ ተጠርቶ የመጣው ሀላፊ ቢያንስ አራግፎ ይመለስ ብለን ስንጠይቀው አይመለከተንም የራሳችሁ ጉዳይ ግዳጅ ነው የሚበልጠው በማለት በሞተር ሳይክል እያሽከረከረ መኪናውን ይዞ ሄደ እንዲሁም ተሳፋሪዎቹ ለትራንስፖርት ከከፈልነው ብር ላይ የተወሰነ ብር ይመለስልን ብለን ጥያቄ ብናቀርብም አሽከርካሪና ረዳት አይቻልም የራሳችሁ ጉዳይ ብለው በማናውቀው ጫካ ውስጥ ጥለውን ሄዱ" ሲሉ ተሳፊሪ የነበሩ ሰዎች ጥቆማ አድርሰዋል።
አዩዘሀበሻ
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s