መልዕክት!
በትግላችን ላይ ትልቅ አቅምና እምርታን የሚፈጥሩ እና የድል ቀናችንን የሚያቀርቡ ስትራቴጂካዊም ታክቲካዊም ስራዎች እየተሰሩ ናቸው። በዚህ ሂደት ተሳትፎ ያላችሁ (ያለን) ወንድምና እህቶች አላስፈላጊ ዝርዝሮችን በሚዲያ እያጋራችሁ እንደሆነ እየታዘብን ነው።
ይህ ፍፁም ስህተትና ሊታረም የሚገባው ነገር ነው። ውጭ ያደረ አቅም፣ ድክመት ነው! ሁሉንም እንደ ስጦ ቆሎ ውጭ እያሰጡ፣ አልፎ ሂያጅ ሁሉ እንዲዘግነው ማድረግ ልክ አይደለም፤ ስህተት ነው፤ ይታረም።