ለጥቂቶች የማስጠንቀቂያ መልዕክት - ባህርዳር
በጨቅላው አብይ አህመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ የህዝብን ሃብት ሽጦ፣ የጦር መሳሪያ ለመግዛት እቅዱን ዳግም "ሀ" ብሎ በባህርዳር ከተማ ጀምሯል። ይህንን እቅድ ከዚህ በፊት በበርካታ የአማራ ከተሞች ሞክሮት፣ ህዝባችን በማንቃት አክሽፈነው ያደርነው እውነት ነበር።
አሁንም ይህንን መሬትን በመሸጥ፣ ህዝብ ለመጨፍጨፊያ የመሳሪያ ጎተራን የመሙላት እቅድ ከጓዳ ወደ አደባባይ ወጥቷል፤ በባህርዳር ከተማም የእቅዱ ጅማሮ ተለፍፏል።
እዚህ ላይ አንድ ነገር በግልፅ ይቀመጥ። ከጨቅላው አብይ አህመድ ስርዓት ጋር ግልጽና የአደባባይ ጦርነት ውስጥ እንገኛለን። አሁን ደግሞ ከአገዛዙ በተጨማሪነት በጨረታ ተሳታፊነት ሰበብ "ለአገዛዙ የመሳሪያ መግዣ ሳንቲም ይዤ እቀርባለሁ" ከሚሉ የደም ነጋዴዎች ጋርም የምንቀያየምበት ጊዜ ይሆናል።
ህዝባችን እንዲጨፈጨፍ፣ የችግር ጊዜ አትራፊ ሆነው፣ ለቁስላችን ስንጥር ይዘው የሚቀርቡትን ግለሰብ የደም ነጋዴዎችን በዝምታ ማለፍ ይቸግረናል። በ-ፍ-ፁ-ም!!!
ፊርማችሁ ሳይደርቅ ዝርዝራችሁ ከእነ አባሪ ሰነዶች ከውስጥ እንደሚደርሰን እርግጠኞች ሁኑ። ምክር አይደለም።