ይቅርታ ስለመጠየቅ
ከዚህ በፊት በአማራ ትግል ንቁ ተሳትፎ የነበረው ወንድማችን ዶ/ር ጋሹ ክንዱ፣ የክልሉ ምክትል የጤና ቢሮ ኃላፊ ሆኖ በነበረባቸው ጊዜያት፣ እሱን ከአዲሃኑ ጠኒያም ጋር አዳምለን ጠንከር ያለ ትችት አቅርበንበት ነበር።
አሁን አርአያነት ባለው መልኩ በመካከላችን በትግል ሜዳ ላይ ለሚገኘው ወንድማችን አክብሮታችንን መግለጽ ብቻም ሳይሆን ይቅርታም መጠየቅ እንዳለብን አሁን ላይ ተረድተናል። እናም ዶ/ር ጋሹ ክንዱ - አክብሮታችንም ይቅርታችንም ይድረስህ።
ችርስ ለነገ የጋራ ድላችን፣ አለቃ!