የአሜሪካ መንግሥት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተለይም ቡግና ወረዳ የከሰተውን ርሃብና የምግብ እጥረት ለመቅረፍ በትኩረት እየተከታተለና ድጋፍ እያደረገ እንዳለ በዛሬው አጭር መግለጫው ገልጿል።
የጨቅላው አብይ አህመድ አገዛዝ የፈጠረውን ርሃብ ለመሸፋፈን ቢሞክርም ይህንን ጉዳይ ለዓለም በማድረስ የመጀመሪያዎቹ እነ ኢትዮ ኒውስ በመሆናቸው እጅጉን እናመሰግናለን። በላይ ማናዬ እና በቃሉ አላምረው እናመሰግናችኋለን!