በሚል ቀናዎችን የሚያሰባስብ አንድ ዓለምአቀፍ የውይይትና ግምገማ መድረክ መዘጋጀት ቢችል መልካም ነው። ወገን ግድ የላችሁም "የእኔ አሸናፊነት" ጉዞ፣ ውሎ አድሮ የወል ኪሳራን ያመጣል፤ ከጊዜያዊ ስሜት ወጥተን ለትግላችን የሚጠቅም፣ የህዝባችንን አንገት ቀና የሚያደርግ ስራን እንስራ።
ትናንት ከመሬት ተነስተው በጠሉት ወንድማቸው ላይ ጭቃ ሲወረውሩ ውለው፣ አመሻሹ ላይ ደግሞ "የእኛ ብቻ" የሚሉት ሲጠለሽ ሲያዮ እየየው ማለት ከጎደሎ የሚዲያ ተዋናዮች የምናየው የተለመደ አካሄድ ሆኗል። የወል ድልን ቢያመጣልንማ መዘርጠጥና የተካበን መናድ መች ከባድ ነበር።
ተወደደም ተጠላም፣ ሳይነጋገሩና ሳይመካከሩ አንድነትና አሸናፊነት አይመጣም፤ ነገ የምርም የሚገደን ከሆነ በቀናዒ የሚዲያ ሰዎች መካከልም ብቻ ሳይሆን በአደረጃጀት ልዮነት ላይ ያሉ ወንድሞቻችን እንዲመክሩ መስራት አለብን። ብንመክርና የሚበጀውን ብናልም መልካም ነው።