በአንዲት ሰሞን የሁለት ወገን ገመድ ጉተታ ትግላችንንም እየጎተተ ነው በሚል ለሁለቱም ወገን ለስላሳና ወገናዊ የተማፅኖ ፁሑፍ አወጣን። ያን ወቅት አንዲት እህታችን ለአንዱ ወግና እንዳንሸጥ እንዳንለዋወጥ አድርጋ ፉት ፉት አደረገችን። በወቅቱ አንድ ሁለት ደቂቅ መንደሬም አብሮ ዘለል ዘለል አለ።
ፉት መባሏ የማያጎድላት ባህርዳር ዊክሊክስም ስቃና ምነው እህታለም ብላ አለፈችው። ታዲያ ዛሬ ላይ ግን ያችንኑ እህታችን "ድሮውንም አውቅህ ነበር" የሚል ማጀቢያ ያለው የስድብ መዓት ትናንት ለቆመችለት ወገን ስታወርድበት ሰማን። ግርምት አንድ!
አንዳንዶቹ ደግሞ ሰሞኑን አንድ ጀግና ወንድማችን ላይ ጭቃ ወርውረው ሲመለሱ፣ ከቤታቸው ወደል ወደል መርገምት ሲጠብቃቸው ጊዜ ቤታቸው የእየየው ድንኳን ሆኖ ባየን ጊዜ በፈገግታ ባላየ ተቀየስን። አግራሞት ሁለት!
የትናንቱ ሳቃችን ዛሬ አቅራሞት ቢፈጥርብን ጊዜ ነው ይህችን ማስታወስ የመረጥነው። አሁንም ለአዲሶቹ ሁለት ወገኖች የምንችለው - የፋኖ አደረጃጀቶቻችንን እንደ አደረጃጀት አትንኩብን! እናንተ ግን የሚጠቅም ከመሰላችሁ እራሳችሁን ችላችሁ እንደፈለጋችሁና እስኪበቃችሁ ተፈሳፈሱ።