አማራነት ከእነሙሉ ክብሩ - በባህርዳር!
በባሕር ዳር ከተማ የሚካኤልን ታቦት በሚያነግሱ ምዕመናን ከሚሰሙ ጭፈራዎች ውስጥ "ዘመነ ካሴ የአማራው ሙሴ"፣ "ምሬ ወዳጆ የአሰግድ ወንድም"፣ "የአሳምነው ልጅ፣ የመሳፍንት ልጅ"፣ "እሱን ማንችሎት፣ ማንችሎት እሱን"፣ "ይለያል ይለያል… ይለያል ዘንድሮ"… ይገኙበታል።
አማራነት በከተማችን እማማው ላይ ተሰቅሏል፤ ትውልዱ ምድራዊ አዳኙን አንግሷል። ይህ ኩነት ለትግላችን መሪዎች ህዝባዊ አደራው ዳግም የፀናበት ቀን ነው።
በነገራችን ላይ ነበልባሎቻችን በአዴት መውጫ ሰባታሚት አካባቢ ካምፕ አድርገው የነበሩትን የአገዛዙን ኃይሎች ጥር 11/2017 ዓም ሌሊት መዓት አውርደውባቸው እንዳደሩም ታውቋል። በወራሚት መስመርም ህዝቡ ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ግጭት ውስጥ ገብቶ እንደነበረና ጉዳት ያስተናገደው ሰራዊት ለመሸሽ መገደዱም ሌላኛው የጥር 11 መረጃ ሆኖ ተመዝግቧል።